የ52 ዓመቱ ድሜትሪስ ፍሬዘር አሜሪካዊ ሲሆን በአስገድዶ መድፈር እና ግድያ ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል። ግለሰቡ በአላባማ በርሚንግሀም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፓውሊን ብራውን የተባለች የሁለት ልጆች እናትን በመኖሪያ ቤቷ ገብቶ አስገድዶ ከደፈረ በኋላ እንደገደላት ሮይተርስ ተብሏል። ...